ከሪያድ ከተማ በስተሰሜን ሦስት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተጠልፈው እንዲወድሙ ተደርጓል።

ይህን ያስታወቁት በየመን ሕጋዊነትን ለመደገፍ የተቋቋመው ጥምረት ኃይሎች ይፋዊ ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ቱርኪ አል-ማልኪ ናቸው።

የቃል አቀባዩ መግለጫ ድሮኖቹን ማን እንዳስወነጨፋቸው አልገለጸም።