በየመን ሕጋዊነትን ለመደገፍ የተቋቋመው ጥምረት ኃይሎች ኦፊሴላዊ ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ቱርኪ አል-ማሊኪ፣ በሪያድ ክልልና በደቡባዊ ክልል ሰማይ ላይ ሁለት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተጠልፈው መውደማቸውን አስታውቀዋል።
አጭሩ መግለጫ ድሮኖቹ ከየት እንደተተኮሱ ወይም ዒላማቸው ምን እንደነበር ተጨማሪ ዝርዝር አልሰጠም።
በየመን ሕጋዊነትን ለመደገፍ የተቋቋመው ጥምረት ቃል አቀባይ በሪያድ ክልልና በደቡባዊ ክልል ሁለት ድሮኖች ተጠልፈው መውደማቸውን ገለጹ።