አሻርቅ አል-አውሳት ጋዜጣ እንደዘገበው፣ የየመን የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፈው መስከረም (September) በጊዜያዊ ዋና ከተማዋ ኤደን እንዲሁም በላሕጅና በአብያን ክፍለ ግዛቶች የአሸባሪው የሁቲ ቡድን የሆኑ የሽብር ሕዋሳትን ይዞ አፍርሷል።

እንደ ጋዜጣው ዘገባ፣ መረቡ ጸጥታን ለማናጋትና የጸጥታና የወታደራዊ አመራሮችን ዒላማ ለማድረግ አቅዶ ነበር።