305 ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በጅቡቲ የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ ተገልብጣ ቢያንስ 139 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ ከሟቾቹ መካከል ሕፃናት ይገኙበታል።
የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) እንዳስታወቀው፣ ጀልባዋ ከጅቡቲ ወደ የመን በመጓዝ ላይ ሳለች ሐሙስ ዕለት ተገልብጣለች። ድርጅቱ እንደገለጸው ከአደጋው ከ80 በላይ ሰዎች በሕይወት የተረፉ ሲሆን ሁሉም የኢትዮጵያ ዜጎች ናቸው።
305 ስደተኞችን አሳፍራ ወደ የመን ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በጅቡቲ የባሕር ዳርቻ በመገልበጧ ሕፃናትን ጨምሮ ቢያንስ 139 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል።
305 ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በጅቡቲ የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ ተገልብጣ ቢያንስ 139 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ ከሟቾቹ መካከል ሕፃናት ይገኙበታል።
የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) እንዳስታወቀው፣ ጀልባዋ ከጅቡቲ ወደ የመን በመጓዝ ላይ ሳለች ሐሙስ ዕለት ተገልብጣለች። ድርጅቱ እንደገለጸው ከአደጋው ከ80 በላይ ሰዎች በሕይወት የተረፉ ሲሆን ሁሉም የኢትዮጵያ ዜጎች ናቸው።
መንግሥትና ውሳኔዎች
ማህበረሰቦችና አገሮች
ሳውዲ ዓረቢያ
ማህበረሰቦችና አገሮች