ማህበረሰቦችና አገሮች በጅቡቲ የባሕር ዳርቻ ስደተኞችን የጫነች ጀልባ ተገልብጣ ሕፃናትን ጨምሮ ቢያንስ 139 ሰዎች ሞቱ 305 ስደተኞችን አሳፍራ ወደ የመን ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በጅቡቲ የባሕር ዳርቻ በመገልበጧ ሕፃናትን ጨምሮ ቢያንስ 139 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል። SPA ትናንት