በየመን ሕጋዊነትን ለመመለስ የተቋቋመው ጥምረት ኦፊሴላዊ ቃል አቀባይ ሜጀር ጀነራል ቱርኪ አል-ማሊኪ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የተተኮሱ አራት ድሮኖች ተመትተው መውደማቸውን አስታውቀዋል።

እንደ ቃል አቀባዩ ገለጻ ድሮኖቹ የተመቱት በመዲና ክልል እና በምስራቅ ክልል ነው። ድሮኖቹን ማን እንደተኮሳቸው ግን አልገለጹም።