የሳዑዲ አረቢያ ብሔራዊ የሜትሮሎጂ ማዕከል በመካ ክልል በሚገኙ በርካታ አውራጃዎች ቀላል ዝናብ እንደሚጥል ማስጠንቀቂያ አውጥቷል።

ማዕከሉ እንዳስታወቀው ዝናቡ ጂዳ፣ ራቢግና ኹለይስ አውራጃዎችን የሚያካትት ሲሆን ከዛሬ ማክሰኞ ጀምሮ እስከ ሐሙስ ይቀጥላል።