አሻርቅ አል-አውሳት እንደዘገበው፣ ዩናይትድ ኪንግደም ታይፉን ተዋጊ ጄቶችን ያካተተ ተጨማሪ የመከላከያ ወታደራዊ ድጋፍ ለሳዑዲ አረቢያ እንደምትሰጥ አስታውቃለች።

እርምጃው የተወሰደው አሸባሪው የሁቲ ቡድን በአካባቢው የሚፈጽማቸው የሽብር ጥቃቶች እየተባባሱ ባሉበት ወቅት ነው።