በየመን ሕጋዊነትን ለመመለስ የተቋቋመው ጥምረት ኃይሎች አሸባሪው የሁቲ ቡድን ወደ ሪያድ አቅጣጫ የተኮሰውን አንድ ባሊስቲክ ሚሳኤል መሀል መንገድ ላይ አክሽፈው አውድመዋል።
ይህን ያስታወቁት የጥምረቱ ኃይሎች ኦፊሴላዊ ቃል አቀባይ ሜጀር ጀነራል ቱርኪ አል-ማሊኪ ሲሆኑ፣ በመግለጫቸው ሚሳኤሉን የተኮሰው «አሸባሪው የሁቲ ሚሊሻ» መሆኑን ገልጸዋል።
በየመን ሕጋዊነትን ለመመለስ የተቋቋመው ጥምረት ኃይሎቹ አሸባሪው የሁቲ ቡድን ወደ ሪያድ የተኮሰውን ባሊስቲክ ሚሳኤል አክሽፈው ማውደማቸውን አስታወቀ።