በየመን ሰዓዳ ግዛት የባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ለማስወንጨፍ የሚያገለግሉ ሁለት መድረኮች መውደማቸውን በየመን ሕጋዊነትን የሚደግፈው ቅንጅት አስታውቋል።

ይህንን ያስታወቁት የቅንጅቱ ኃይሎች ይፋዊ ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ቱርኪ አል-ማልኪ ናቸው።