አሻርቅ አል-አውሳት ጋዜጣ እንደዘገበው፣ የሳዑዲ ዓረቢያ ሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ማክሰኞ በኳታር በሚገኘው የአስፓየር አካዳሚ ስታዲየም ከማሌዢያ አቻው ጋር ሁለተኛውን የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል።

ጨዋታው የቡድኑን የዝግጅት ካምፕ የሚያጠናቅቅ መሆኑን ጋዜጣው ጠቅሷል።