አሻርቅ አል-አውሳት ጋዜጣ እንደዘገበው፣ በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኘው የግብፅ ኤምባሲ ከፍተኛ ባለሥልጣን የግብፃዊቷን የበረራ አስተናጋጅ አዛ ራምዚን አስከሬን ወደ ካይሮ ለመመለስ የሚያስፈልጉት ይፋዊ ሂደቶች ሊጠናቀቁ መቃረባቸውን ገልጸዋል።

የግብፅ ቆንስል ለጋዜጣው እንደተናገሩት አስከሬኑ ነገ ወደ ግብፅ ዋና ከተማ ይወሰዳል ተብሎ ይጠበቃል።