በየመን ሕጋዊነትን ለመደገፍ የተቋቋመው ጥምረት አሸባሪው የሁቲ ሚሊሻ ያስወነጨፈው ባለስቲክ ሚሳኤል በአል-ኸርጅ ግዛት ተጠልፎ መውደሙን አስታውቋል።

መረጃውን ይፋ ያደረጉት የጥምረቱ ይፋዊ ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ቱርኪ አል-ማሊኪ ሲሆኑ፣ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ አልሰጡም።