ፖለቲካና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች የሳዑዲና የኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአሸባሪው የሁቲ ቡድን ቀጣይ ጥቃቶችን አወገዙ ልዑል ፈይሰል ቢን ፋርሐን እና ሼክ አብዱላህ ቢን ዛይድ በስልክ ባደረጉት ውይይት በሳዑዲ አረቢያ ሲቪል አካባቢዎች ላይ የሚፈጸሙ የሁቲ ጥቃቶችን አውግዘዋል። SPA ትናንት