ኢኮኖሚና ንግድ 17ኛው የዓለም አቀፍ የኢነርጂ ፎረም የሚኒስትሮች ስብሰባ በሪያድ ተከፈተ የሳዑዲ ዓረቢያ የኢነርጂ ሚኒስትር ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሰልማን IEF17ን ሲከፍቱ የኢነርጂ ደኅንነት የትኛውም አገር ብቻውን ሊያረጋግጠው የማይችል የጋራ ኃላፊነት ነው ብለዋል። SPA ከ2 ቀናት በፊት