ቴክኖሎጂና ሳይንስ በዓለም አቀፉ የኅዋ ጣቢያ ስምንት ወራት ያሳለፉ አራት የኅዋ ተጓዦች ወደ ምድር ተመለሱ የስፔስኤክስ ድራጎን መንኮራኩር አራት የኅዋ ተጓዦችን ይዛ በሎስ አንጀለስ የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ አረፈች። SPA ከ5 ቀናት በፊት