ከተሞችና ክልሎች ጥምር ኃይሉ በሳዑዲ ዓረቢያ ምሥራቃዊ ግዛት አንድ ሰው አልባ አውሮፕላን ማክሸፉን አስታወቀ በየመን ሕጋዊውን መንግሥት የሚደግፈው ጥምር ኃይል በሳዑዲ ዓረቢያ ምሥራቃዊ ግዛት አንድ ሰው አልባ አውሮፕላን ተጠልፎ መውደሙን ገለጸ። SPA ከ11 ሰዓት በፊት