ፖለቲካና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች የሳዑዲ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለዓረብ አምባሳደሮች፡ የአሸባሪው የሁቲ ቡድን ጥቃቶች የጦር ወንጀሎች ናቸው የሳዑዲ አረቢያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋሊድ አል-ኩረይጂ በሪያድ ከዓረብ አገራት አምባሳደሮች ጋር ሲወያዩ፣ መንግሥቱ የዜጎቹን፣ የነዋሪዎቹንና የጎብኚዎቹን ደኅንነት በማስጠበቅ ረገድ ቸልተኛ እንደማይሆን ገልጸዋል። SPA ከ15 ሰዓት በፊት