ሳውዲ ዓረቢያ የከፍተኛ ኡለማዎች ምክር ቤት፦ አሸባሪው የሁቲ ቡድን መካና መዲናን ለመምታት ያደረገው ሙከራ ሽብርተኝነት ነው የሳዑዲ ከፍተኛ ኡለማዎች ምክር ቤት ጠቅላላ ጽሕፈት ቤት በሁለቱ ቅዱሳን ከተሞች ላይ የተሞከረውን ጥቃት አውግዞ ሙስሊሞች እንዲተባበሩ ጥሪ አቀረበ። SPA ከ8 ሰዓት በፊት