ቴክኖሎጂና ሳይንስ ከሰባት የዓረብ አገሮች የተውጣጡ 10 ተማሪዎች የሳዑዲውን «ማዳክ» የኅዋ ውድድር አሸነፉ የሳዑዲ የኅዋ ኤጀንሲ የሁለተኛውን «ማዳክ» የኅዋ ውድድር 10 አሸናፊዎች ይፋ አድርጓል፤ በውድድሩ ከ22 የዓረብ አገሮች ከ105 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተሳትፈዋል። SPA ከ2 ቀናት በፊት