ኢኮኖሚና ንግድ ሳዑዲ አረቢያ ከኩዌት፣ ከኳታርና ከግብፅ ጋር ሦስት የኢነርጂ ትብብር ስምምነቶችን ተፈራረመች የኢነርጂ ሚኒስትሩ ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሰልማን በኤሌክትሪክ፣ በታዳሽ ኃይል፣ በነዳጅ፣ በጋዝና በንጹሕ ሃይድሮጅን ዘርፎች ሦስት የመግባቢያ ሰነዶችን ፈርመዋል። SPA ከ2 ቀናት በፊት