ፖለቲካና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ፓኪስታንና ግብፅ አሸባሪው የሁቲ ቡድን በሳዑዲ አረቢያ ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት አወገዙ የፓኪስታንና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አሸባሪው የሁቲ ቡድን በሳዑዲ አረቢያ ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት አጥብቀው አውግዘው ከመንግሥቱ ጋር ሙሉ አጋርነታቸውን ገለጹ። SPA ትናንት