ሕጎችና የሕዝብ አገልግሎቶች የሳዑዲ ዐቃቤ ሕግ በምርመራ ሂደት ከ77 በላይ ቋንቋዎች የዲጂታል ቀጥታ ትርጉም አገልግሎት ጀመረ የሳዑዲ አረቢያ ዋና ዐቃቤ ሕግ ዶ/ር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ዩሱፍ በምርመራ ሂደት ከ77 በላይ ቋንቋዎች ቀጥታ ትርጉም የሚሰጥ የዲጂታል አገልግሎት እንዲጀመር አዘዋል። SPA ከ3 ቀናት በፊት